Homeፋይናንስ

ፋይናንስ

የአማራ ባንክ ከባለፈው ሙሉ አመት ካስመዘገበው ትርፍ በስምንት ወር ውስጥ 178 በመቶ ብልጫ ያለው ትርፍ እንዳገኘ አስታወቀ

በኢቢቪ ዘጋቢ ባንኩ በፋይናንስ ዘርፉ ያለውን ተወዳዳሪነት ለማስጠበቅ  እየሰራ እንደሚገኝ ተጠቁሟል፡፡ ባንኩ በ2017 በጀት አመት ጥቅል ትርፍ 655 ሚሊየን ብር ማግኘቱ የሚታወስ ሲሆን   በ2018 በጀት ዓመት...

የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ “ንዋይ” የሚል የሞባይል ግብይት መተግበሪያን ይፋ አደረገ

በኢቢቪ ዘጋቢ የኢትዮጵያን የሰነደ ሙዓለ ንዋች ገበያ ኢንቨስትመንት ምቹ እና ተደራሽ ለማድረግ ታስቦ የተዘጋጀውን የመጀመሪያውን የድረ ገጽ እና የሞባይል ግብይት መተግበሪያ "ንዋይ" ማስጀመሩን ነው ያስታወቀው። የሞባይል...

ዶላር አዲስ ዋጋ ላይ ደረሰ

በኢቢቪ ዘጋቢ ከሳምንት በፊት ታይቶበት ከነበረው ጥንካሬ በመውረድ ብር ከሌሎች ጠንካራ ገንዘቦች አንፃር አዲስ የቅናሽ መጠን አስመዘገበ፡፡ የብር የመግዛት አቅም በትላንትናው እለት በብሄራዊ ባንክ በተደረገ የውጭ...

ዳግማዊ ምኒልክ እና የባንክ ኖት

1885 የኢትዮጵያ ታላሪ የካቲት 2 ቀን 1885 መደበኛ አሃድ ሆነ እና 200,000 በፓሪስ ሚንት በ1886 ለዳግማዊ ምኒልክ ተመረተ። ከማሪያ ቴሬዛ ታለር ጋር የሚመሳሰል ታላሪ በ20...

ከየካቲት 1 ጀምሮ በዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት ላይ የ5 በመቶ የክፍያ ጭማሪ ተግባራዊ መሆን መጀመሩ ተነገረ

በኢቢቪ ዘጋቢ ከየካቲት 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ጀምሮ በሚፈጸሙ ማንኛውም የባንክ ግብይቶች ላይ አዲስ የአገልግሎት ክፍያ ስሌት ተግባራዊ እንዲሆን መወሰኑን ተከትሎ፣ በዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት ላይ...

በዳሸን ባንክ “ዱቤ አለ”

ዳሸን ባንክ ዘመናዊ የዱቤ ግብይትን ባስተዋወቀበት የ"ዱቤ አለ" አገልግሎት ከ2.4 ቢሊዮን ብር በላይ አበደረ ዳሸን ባንክ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ የተለያዩ ምርትና አገልግሎት አቅራቢ የንግድ ድርጅቶች...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የግማሽ ቢሊዮን ዶላር ልዩ የውጭ ምንዛሬ ሽያጭ ጨረታ ሊያካሂድ ነው

 ነገ የሚካሄደው የግማሽ ቢሊየን ዶላር ጨረታ  አንድ ወር ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ሁለተኛው ነው። ባንኩ ዛሬ የካቲት 13/ 2018 ባወጣው መግለጫ፤ ፍላጎት ያላቸው ባንኮች ነገ ከረፋዱ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img