Homeዓለምዓቀፍ

ዓለምዓቀፍ

የዓለም ዕዳ 353 ትሪሊዮን ዶላር በመድረስ አዲስ ክብረ ወሰን

የዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋም (IIF) እንዳስታወቀው፤ እ.ኤ.አ. እስከ መጋቢት 2026 መጨረሻ ድረስ ያለው የዓለም አቀፍ የዕዳ መጠን ወደ 353 ትሪሊዮን ዶላር በመጠጋት አዲስ ክብረ...

በአሜሪካ እና ኢራን ጦርነት የቢሊዮን ዶላሮች የአሜሪካ የጦር መሣሪያዎች መውደማቸው ተገለጸ

በዩናይትድ ስቴትስ እና በኢራን መካከል ለ61 ቀናት በዘለቀው ከፍተኛ ጦርነት፣ አሜሪካ እስከ 2.8 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት የአየር ላይ የጦር መሣሪያዎች እንደወደሙባት አንድ የጥናት ተቋም...

ዩናይትድ ስቴትስ የቪዛ ጊዜን በሚያልፉ ናይጄሪያውያን ላይ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሰጠች

በናይጄሪያ የሚገኘው የአሜሪካ ሚሲዮን፣ ናይጄሪያውያን መንገደኞች የተሰጣቸውን የቪዛ ጊዜ አክብረው ሳይወጡ ሲቀሩ ለሌሎች ዜጎች የሚሰጠውን የጉዞ ዕድል ሊያስተጓጉል እንደሚችል አስጠነቀቀ። ሚሲዮኑ በማህበራዊ ትስስር ገጹ ባስተላለፈው...

የሀረሩ ጃፓን!

ሙሉቀን የወንድወሰን ከሰሜን አሜሪካ የሀረሩ ጃፓን! የአገር ኩራት! ያንዳንድ ሰው እድል ደሞ ይገርማል፡፡የሀረሩ ጃፓን እንድል አሰኝቶኛል፡፡ ይህ የእውቁ ቢሊየነር የሮክፌለር መነሻ፤ መናገሻ ነው ኢስት ክሊቭላንድ ከተማ። ሰውየው ደግሞ እስኪገርመኝ...

የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከኦፔክ መልቀቋን አስታወቀች

የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ አባል ሆና የቆየችበትን የነዳጅ ላኪ አገራት ድርጅት (ኦፔክ) መልቀቋን ዛሬ ማክሰኞ ያስታወቀች ሲሆን፣ ውሳኔው በባህረ ሰላጤው...

ዩጋንዳ ጥሬ ቡናን ወደ ውጭ መላክ ለማገድ እቅድ መያዟ ተነገረ

ዩጋንዳ ጥሬ ቡናን ወደ ውጭ መላክን በመግታት እሴት በመጨመር የምታገኘውን የኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ለማሳደግ ማቀዷ ነው የተገለፀው። ጥሬ ቡናን ወደ ውጭ መላክ ስራን እና ሀብትን አሳልፎ...

ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ የኬንያ የነዳጅ ዋጋ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ሊነጻጸር እንደማይገባ ገለጹ

የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊልያም ሩቶ በሀገሪቱ የነዳጅ ዋጋ መናር ዙሪያ የሚነሱ ቅሬታዎችን በመመከት ንግግር አድርገዋል። ፕሬዝዳንቱ እንደገለጹት፤ ኬንያ መካከለኛ ገቢ ያላት ኢኮኖሚ ያላት ሀገር በመሆኗ፣ ዋጋዋ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img