Homeዓለምዓቀፍ

ዓለምዓቀፍ

በኤሌክትሪክ የምትንቀሳቀስ የዓለማችን ግዙፏ የዕቃ ጫኝ መርከብ

ንብረትነቷ የቻይና የሆነችውና 10 ሺህ ቶን ጭነት የመሸከም አቅም ያላት ግዙፍ የኤሌክትሪክ ዕቃ ጫኝ መርከብ፣ የመጀመርያ የንግድ ጉዞዋን መጀመሯን ታዉቋል። ይህን ተከትሎ ቻይና የኮንቴይነር ማጓጓዣ...

በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ሳቢያ ከ12 በላይ አገራት የብድር ጥያቄ ማቅረባቸው ተገለጸ

በመካከለኛው ምስራቅ እየተካሄደ ያለው ጦርነት በዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋና በአቅርቦት ሰንሰለት ላይ በፈጠረው ከፍተኛ ጫና ምክንያት፣ ከ12 በላይ የሚሆኑ አገራት አዲስ የብድር ድጋፍ ለመጠየቅ...

ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ኢትዮጵያን በመቅደም ከሰሃራ በታች አፍሪካ 5ኛዋ ግዙፍ ኢኮኖሚ ልትሆን ነው

ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እ.ኤ.አ. በ2026 የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ደረጃ በመቅደም ከሰሃራ በታች አፍሪካ አገራት መካከል አምስተኛዋ ግዙፍ ኢኮኖሚ እንደምትሆን የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ትንበያን...

በ2026 አስሩ ግዙፍ የመርከብ ድርጅቶች

👉የጭነት አቅም በሚሊየን 20 ጫማ ኮንቴነር (MTEU) 👉የገበያ ድርሻ በመቶኛ ✴️ሶስቱ ግዙፍ ኩባንያዎች የመጫን አቅም በጠቅላላ 47.4 ነው። Zim🇮🇱-0.7 MTEU-2.1% Yang Ming🇹🇼-0.7 MTEU-2.1% HMM🇰🇷-1 MTEU-3% Evergreen🇹🇼-1.9 MTEU-5.8% One🇯🇵2.1-MTEU6.3% Hapag-Lloyd🇩🇪-2.4 MTEU-7.1% Cosco🇨🇳-3.6 MTEU-10.7% CMA CGM🇫🇷-4.1...

የአሜሪካ ፍርድ ቤት ለኢትዮጵያውያን የተሰጠውን የጊዜያዊ ጥበቃ መብት እንዲቀጥል ወሰነ

የአሜሪካው የማሳቹሴትስ የፌደራል ዲስትሪክት ፍርድ ቤት ትናንት ባስተላለፈው ውሳኔ፣ በኢትዮጵያውያን ላይ ተጥሎ የነበረው የጊዜያዊ ጥበቃ መብትማብቂያ ጊዜ እንዲራዘም አዘዘ። ይህ ውሳኔ የሀገሪቱ የአገር ውስጥ ደህንነት...

የዓለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር የአውሮፕላን ነዳጅ አቅርቦት ወደ ነበረበት ለመመለስ ወራትን ሊፈጅ ይችላል አለ

በሆርሙዝ የባህር ሰርጥ በኩል የነዳጅ ትራንስፖርት ቢጀመር እንኳ፣ የአውሮፕላን ነዳጅ አቅርቦትና ዋጋ ወደ ቀድሞ ሁኔታው ለመመለስ ወራትን እንደሚወስድ የዓለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር (IATA)...

የአፍሪካ ህብረት በካርቱም የሚገኘውን ቢሮውን በድጋሚ ለመክፈት መወሰኑ ተገለጸ

የአፍሪካ ህብረት በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም የሚገኘውን ቋሚ ቢሮውን መልሶ ለመክፈት የሚያስችለውን የቅድመ ዝግጅት ሥራ መጀመሩ ታውቋል። በልዩ መልዕክተኛው መሐመድ በላኢሽ የተመራ የህብረቱ ከፍተኛ የልዑካን...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img