Homeዜና

ዜና

የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና በኡጋንዳ የተቀሰቀሰውን የኢቦላ ወረርሽኝ ዓለም አቀፍ ስጋት የሆነ የህዝብ ጤና ችግር ሲል በይፋ አወጀ

በበሽታው እስካሁን 89 ሰዎች እንደሞቱም ተገልጿል፡፡  ይህ ወረርሽኝ የተከሰተው ቡንዲቡግዮ (Bundibugyo) በተባለ  የቫይረስ ዝርያ በመሆኑ እና ለዚህ ዝርያ እስካሁን የጸደቀ ክትባትም ሆነ ልዩ የሕክምና መድኃኒት...

ከወጪ ንግድ 8.71 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኘ

በ2018 በጀት ዓመት የ10 ወራት የወጪ ንግድ አፈጻጸም ከታቀደው በላይ ውጤት መመዝገቡ ነው የተገለጸው። በበጀት ዓመቱ 10 ወራት ውስጥ 7.25 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ለማግኘት ቢታቀድም...

ቻይና በሳይንሱ ዓለም ከፍተኛ መነጋገሪያ የሆነውንና እጅግ ከፍተኛ ኃይል ያለው “ሱፐር ኮንዳክቲንግ” መግነጢሳዊ መሣሪያ በይፋ ሥራ ማስጀመሯን አስታውቃለች

በቤጂንግ በሚገኘው የቻይና ሳይንስ አካዳሚ ስር የሚገኘው ይህ መሣሪያ 35.6 ቴስላ የሚመዝን መግነጢሳዊ ኃይል ማመንጨት የቻለ ሲሆን፣ ይህም በዘርፉ አዲስ ምዕራፍ የከፈተ ውጤት ሆኖ...

ኬንያ የክሪፕቶ ምንዛሬ ተጠቃሚዎችን ማንነት ይፋ የሚያደርግ አዲስ ሕግ አረቀቀች

የኬንያ መንግሥት በ2026 የፋይናንስ ረቂቅ አዋጅ አማካኝነት የክሪፕቶ ምንዛሬ ልውውጥ የሚያደርጉ ተቋማት የደንበኞቻቸውን ማንነትና የግብይት መዝገቦችን ለታክስ ባለሥልጣናት ይፋ እንዲያደርጉ የሚያስገድድ አዲስ ሕግ አቀረበ። ይህ...

ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ የ54.6 ሚሊዮን ዩሮ የብድር ድጋፍ አገኘች

ኢትዮጵያ ከፈረንሳይ መንግሥት ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት ማካሄዷን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር...

የፋርስ ባህረ-ሰላጤ ጦርነት ለአንዱ ሲሳይ ለሌላው እዳ እየሆነ ነው

ዓለም በኢራን የአሜሪካ እና የእስራኤል ጦርነት ባስከተለው ወጪ ሲናጥ አንዳንድ ኩባንያዎች በምትኩ ከፍተኛ ትርፍ እያስመዘገቡ ነው። በግጭቱ የተነሳው አለመረጋጋት እና ኢራን የሆርሙዝ የባህር ወሽመጥን በመዝጋቷ...

የምግብ ዋጋ 13.5 በመቶ ጨመረ

የሚያዝያ ወር 2018 ዓ.ም አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት መጠን 11.7 በመቶ ሆኖ ተመዝግቧል። የምግብና አልኮል ያልሆኑ መጠጦች ዋጋ 13.5 በመቶ የጨመረ ሲሆን በዋናነት አትክልት፣ ስጋ፣ የወተት...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img