Homeዓለምዓቀፍ

ዓለምዓቀፍ

የወርቅ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ አሽቆለቆለ፤ የአሜሪካ ዶላር መጠናከር ለገበያው መውረድ ምክንያት ሆኗል

በመካከለኛው ምስራቅ በአሜሪካ፣ በእስራኤል እና በኢራን መካከል ያለው ወታደራዊ ውጥረት ተባብሶ ቢቀጥልም፣ የዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋ ማክሰኞ ዕለት የ4% ድንገተኛ ቅናሽ አሳይቷል። የወርቅ ዋጋ በኦንስ...

የሆርሙዝ ሰርጥ መዘጋት እና የኢንሹራንስ ዋስትና መቋረጥ በዓለም የንግድ መስመር ላይ ከፍተኛ ስጋት ደቀነ

በኢራን፣ በእስራኤል እና በአሜሪካ መካከል ያለው ወታደራዊ ፍጥጫ ተባብሶ መቀጠሉን ተከትሎ፣ የኢራን አብዮታዊ ዘበኛ ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ ያለው የሆርሙዝ ሰርጥ "ተዘግቷል" ሲል ባወጀው መነሻ ዓለም...

በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ የነዳጅ ዋጋ የ13% ጭማሪ አሳየ

ባለፈው ቅዳሜና እሁድ በአሜሪካ እና በእስራኤል ጥምረት በኢራን ላይ የተሰነዘረውን ከፍተኛ ወታደራዊ ጥቃት ተከትሎ፣ በዓለም አቀፍ የነዳጅ ገበያ ላይ ከፍተኛ የዋጋ መናር ተመዝግቧል። የብሬንት ድፍድፍ...

የሆርሙዝ ሰርጥ❗️

አንዳንድ ነጥቦች ስለ ሆርሙዝ ሰርጥ‼️ በእስራኤልና አሜሪካ በኢራን ላይ በከፈቱት ጦርነት የመካከለኛው ምስራቅ ሰላም ተናግቷል፡፡ ይህንን ተከትሎ ኢራን ዘወትር እንደምትዝተው የሆርሙዝ ሰርጥን ትዘጋለች ተብሎ ተፈርቷል፡፡ለመሆኑ...

የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የትራምፕን የታሪፍ ውሳኔ ሰረዘ፤ ቻይና ቀዳሚ ተጠቃሚ ሆናለች ተባለ

የአሜሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተላልፈውት የነበረውን "ተመጣጣኝ" (reciprocal) የታሪፍ መመሪያ ውድቅ ማድረጉን ተከትሎ፣ በዓለም አቀፍ የንግድ ሥርዓት ላይ ከፍተኛ መነቃቃትና አለመረጋጋት...

ትራምፕ ከአዲሶቹ የኢራን መሪዎች ጋር ለመነጋገር መስማማታቸውን ገለጹ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አዲሶቹ የኢራን መሪዎች የውይይት ጥያቄ ማቅረባቸውንና እሳቸውም ለመነጋገር መስማማታቸውን አስታወቁ። ፕሬዝዳንቱ ይህንን የገለጹት ከአትላንቲክ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ነው። ትራምፕ በፍሎሪዳ በሚገኘው...

ጠረጴዛ ላይ የተበተነው የሰራተኞች የበአል ቦነስ

ቻይናዊው ኩባንያ በአመታዊ የሰራተኞች ግብዣ ላይ ለሰራተኞች የቻላችሁትን ያህል ዘግናችሁ ውሰዱ ብሎ በጠረጴዛ ላይ የበተነው  በብዙ ሚሊየን የሚቆጠር ገንዘብ ቦነስ/ጉርሻ አሰጣጥ ጉዳይ ከፍተኛ ትኩረት...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img