Homeዓለምዓቀፍ

ዓለምዓቀፍ

የኢራን ጦርነት የኢኮኖሚ ውድቀትን እያባባሰ ነው

ነዳጅ እና ውሀ ማጣሪያዎች እየተደበደቡ ነው። የኢራን እና እስራኤል፣ አሜሪካ ጦርነት በ10ኛ ቀኑ ወደ አዲስ ምዕራፍ ገብቷል። አሁን የሚሳኤልና ድሮኖች ድብደባ ወታደራዊ ተቋማትን አልፎ የኢኮኖሚ ኢላማዎች...

በአፍሪካ የክሪፕቶ ምንዛሬ አጠቃቀም በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ መሆኑ ተገለፀ

ኢትዮጵያ በክሪፕቶ ምንዛሬ አጠቃቀም በዓለም 26ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች በአፍሪካ የክሪፕቶ ምንዛሬ አጠቃቀም ካለፉት ዓመታት በበለጠ ፍጥነት እያደገ መሆኑን አዳዲስ መረጃዎች አመለከቱ። በተለይም ከሐምሌ 2024 እስከ...

የነዳጅ ዋጋ መናር እና የዓለም ኢኮኖሚ ስጋት

በመካከለኛው ምስራቅ በተለይም በኢራን ላይ እየተካሄደ ያለው ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት በዓለም አቀፍ የነዳጅ ገበያ ላይ ከፍተኛ መናወጥ አስከትሏል። በአሜሪካ በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ የአንድ ጋሎን...

አሜሪካ የሆርሙዝ የባህር መስመር የንግድ እንቅስቃሴን ለመታደግ የ20 ቢሊዮን ዶላር ዋስትና አቀረበች

በመካከለኛው ምስራቅ እየተካሄደ ባለው የድሮን እና የሚሳኤል ጥቃት ምክንያት በሆርሙዝ የባህር ሰርጥ ላይ የተደቀነውን የንግድ መቆም ለመፍታት፣ የትራምፕ አስተዳደር የ20 ቢሊዮን ዶላር የባህር ላይ...

የአሉሚኒየም ዋጋ በመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት ምክንያት የከፍተኛ ጭማሪ አሳየ

በመካከለኛው ምስራቅ በእስራኤል፣ በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት የዓለም አቀፉ የአሉሚኒየም ገበያ ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ ወድቋል። በተለይም ስልታዊ ጠቀሜታ ያለው የሆርሙዝ የባህር መስመር...

በቻይና የ83 ቢሊዮን ዶላር ግምት ያለው እጅግ ግዙፍ የወርቅ ክምችት ተገኘ

በቻይና ሁናን ግዛት በሚገኘው ዋንጉ በተባለ የከርሰ ምድር ክፍል፣ በገንዘብ ሲተመን በግምት 82.8 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር (600 ቢሊዮን ዩዋን) የሚያወጣ እጅግ ከፍተኛ መጠን ያለውና...

በመካከለኛው ምስራቅ ውጥረት ምክንያት ህንድ ለኢንዱስትሪዎቿ የምታቀርበውን የተፈጥሮ ጋዝ ቀነሰች

በዓለማችን ቀዳሚ የፈሳሽ ተፈጥሮ ጋዝ አምራች የሆነችው ኳታር ምርቷን ማቋረጧን ተከትሎ፣ ህንድ ለኢንዱስትሪዎቿ የምታቀርበውን የጋዝ መጠን መቀነሷ ተሰማ። ይህ ውሳኔ የተላለፈው በመካከለኛው ምስራቅ እየተባባሰ በመጣው...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img