Homeዓለምዓቀፍ

ዓለምዓቀፍ

የአለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም የአለም ኢኮኖሚ እያሳየ ያለው ጥንካሬ በቸልታ ሊታይ እንደማይገባ አስጠነቀቀ

የአለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (IMF) በ2026 የአለም ኢኮኖሚ የ3.3 በመቶ ጠንካራ እድገት እንደሚያስመዘግብ ቢተነብይም፣ ይህን ተስፋ ሰጪ ሁኔታ እንደ ቀላል መውሰድ እንደማይገባ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል። የተቋሙ...

“በ10 ዓመት ውስጥ ከቻይናም ሆነ ከሌላ ሀገር ገንዘብ አንበደርም” — ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ

የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊልያም ሩቶ ሀገራቸው በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ውስጥ ከቻይናም ሆነ ከሌላ ከማንኛውም ሀገር ገንዘብ እንደማትበደርና በውጭ ብድር ላይ ያለባትን ጥገኝነት እንደምታቆም አስታወቁ። ፕሬዚዳንቱ በኬንያ...

በኢትዮጵያ የወርቅ ልማት ላይ የተሰማራው አላይድ ጎልድ በቻይናው ዚጂን ሊጠቅለል ነው

በኢትዮጵያ፣ በማሊ እና በኮትዲቩዋር ግዙፍ የወርቅ ማዕድን ፕሮጀክቶች ያሉት ካናዳዊው አላይድ ጎልድ ኮርፖሬሽን ፣ በሆንግ ኮንግ የአክሲዮን ገበያ ከተመዘገበው ዚጂን ጎልድ ኢንተርናሽናል ኩባንያ ጋር...

ነዳጅን በባቡር ለማጓጓዝ የሚያስችል የሙከራ ፕሮጀክት ዛሬ ይጀመራል ተባለ

ኢትዮጵያ ስልታዊ የሆኑ ምርቶችን የምታጓጉዝበትን መንገድ ለማዘመን በወሰደችው እርምጃ፣ የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር አክሲዮን ማኅበር ከብሔራዊ የነዳጅ ኩባንያ (ኖክ) ጋር በመተባበር ነዳጅን በባቡር ለማጓጓዝ የሚያስችል የሙከራ...

የዳንጎቴ ነዳጅ ማጣሪያ የሚጠበቀውን ያህል ተጽዕኖ ማሳደር አልቻለም ተባለ

በላቁ ሀገራት ውስጥ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካዎች በቋሚነት መዘጋታቸው የዓለምን የነዳጅ አቅርቦት መዋቅርና የገበያ ሁኔታ በከፍተኛ ደረጃ እየቀየረው መሆኑን 'ክፕለር'  የተሰኘው የንግድ መረጃ ተንታኝ ድርጅት...

በኢትዮጵያ የሶላር ግብርናን ለማስፋፋት የ50 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ መመደብ ተዘገበ

የዓለም ባንክ እና የሮክፌለር ፋውንዴሽን ኢትዮጵያን ጨምሮ በስድስት የአፍሪካ ሀገራት የሚገኙ አነስተኛ ገበሬዎችን የቴክኖሎጂ ተጠቃሚ የሚያደርግ የ50 ሚሊዮን ዶላር የገንዘብ ድጋፍ ይፋ አደረጉ። "Productive Use...

የዳንጎቴ ግሩፕ የ350 ሚሊየን ዶላር የማስፋፊያ ስምምነት ተፈራረመ

ዳንጎቴ ግሩፕ ከህንድ ኢንጂነሪንግ ኢንዲያ ሊሚትድ (EIL) ጋር በሌጎስ የሚገኘውን ዋና ማጣሪያ እና ፔትሮኬሚካል ለማስፋፋት የ350 ሚሊዮን ዶላር የማስፋፊያ ስምምነት አድርጓል። የማስፋፊያ ግንባታው የነዳጅ ማጣሪያውን...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img