Homeዓለምዓቀፍ

ዓለምዓቀፍ

የገንዘብ ኖቶችን ለጌጣጌጥ መጠቀም እስከ 7 ዓመት እስራት ሊያስቀጣ እንደሚችል ተገለጠ

በኬንያ የገንዘብ ኖቶችን እንደ አበባ በመጠቅለልና በማጣበቅ ለስጦታ ማቅረብ በሕግ የሚያስቀጣ ተግባር መሆኑን የሀገሪቱ ማዕከላዊ ባንክ አስጠነቀቀ።  ባንኩ ሰኞ ዕለት ባወጣው መግለጫ፣ በተለይ በቫለንታይን ቀን...

አሜሪካ እና ህንድ ታሪካዊ የንግድ ስምምነት ተፈራረሙ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የህንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በሁለቱ ሀገራት መካከል የነበረውን የንግድ ውጥረት የሚፈታና አዲስ የኢኮኖሚ ትብብር የሚፈጥር ታሪካዊ ስምምነት ላይ...

ኢራን ከአሜሪካ መንግስት ጋር ለድርድር ልትቀመጥ መሆኑ ተነገረ

የኢራኑ ፕሬዝዳንት ማሱድ ፔዤስኪያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው ከአሜሪካ ጋር ፍትሐዊ ድርድር እንዲደረግ ማዘዛቸውን በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሑፍ አስታወቁ። ፕሬዝዳንቱ በኤክስ ገጻቸው ላይ እንዳሉት...

በአኩሪ አተር የውሸት ቡና ሲያመርት የነበረ ድርጅት በቁጥጥር ስር መዋሉ ተነገረ

የቬትናም ፖሊስ በአኩሪ አተር እና በተለያዩ የጣዕም ማቀናበሪያ ኬሚካሎች የውሸት ቡና ሲያመርት የነበረን አንድ መጋዘን በወንጀል ምርመራ ቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል።  ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ...

ሞሮኮ የመጀመሪያውን የፈሳሽ ተፈጥሮ ጋዝ  ተርሚናል የሚያስተናግደውን የ5.6 ቢሊዮን ዶላር ግዙፍ ወደብ ልታስመርቅ ነው

ሞሮኮ በሜዲትራኒያን ባህር ላይ የሚገኘውን ሁለተኛውን ጥልቅ የባህር ወደብ "ናዶር ዌስት ሜድ" በዚህ ዓመት አራተኛ ሩብ ዓመት ውስጥ ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ ዝግጅቷን አጠናቃለች። በ5.6 ቢሊዮን...

የአውሮፓ ህብረት ከሩሲያ ጋዝ ጋር በተያያዘ ለአሜሪካና ለኳታር ልዩ የፍተሻ ነፃነት ሊሰጥ ነው

የአውሮፓ ህብረት ከሩሲያ የሚገባውን ጋዝ ሙሉ በሙሉ ለማገድ ባወጣው አዲስ መመሪያ፣ እንደ አሜሪካ እና ኳታር ካሉ ቁልፍ አቅራቢዎች የሚመጣ ጋዝ ከከባድ ፍተሻ ነፃ እንዲሆን...

በሶማሊያ የሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የረሃብ መከላከያ ተቋም በገንዘብ እጥረት ምክንያት ሊዘጋ እንደሚችል ተገለጸ

በሶማሊያ የሚንቀሳቀሰው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዓለም የምግብ ፕሮግራም በሚቀጥሉት ወራት ከዓለም አቀፍ ለጋሾች 90 ሚሊዮን ዶላር ማግኘት ካልቻለ፣ በሚያዝያ ወር ሥራውን ለማቆም እንደሚገደድ አስጠነቀቀ። ምንም...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img