Homeዓለምዓቀፍ

ዓለምዓቀፍ

የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ዕዳ ክፍያ በ2026 ከ90 ቢሊዮን ዶላር በላይ ሊያልፍ እንደሚችል ተገለጠ

የአፍሪካ መንግሥታት በፈረንጆቹ 2026 የሚጠበቅባቸው የውጭ ምንዛሬ ዕዳ ክፍያ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩ፣ በሀገራቱ የውጭ ምንዛሬ ክምችትና በኢኮኖሚ መረጋጋት ላይ ከፍተኛ ጫና ሊፈጥር እንደሚችል ኤስ...

እንግሊዝ በሱዳን ከፍተኛ የጦር አዛዦችና ግለሰቦች ላይ ማዕቀብ ጣለች

በሱዳን እየተካሄደ ባለው የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ እጃቸው አለበት የተባሉ ከፍተኛ የጦር አዛዦች እና ግለሰቦች ላይ የዩናይትድ ኪንግደም መንግሥት ማዕቀብ መጣሉን አስታወቀ። ማዕቀቡ በሱዳን መደበኛ...

ትራምፕ የ”አጎዋ” የንግድ ስምምነት ለአንድ ዓመት እንዲራዘም ፈረሙ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ከሰሃራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራት ምርቶቻቸውን ያለ ቀረጥ ወደ አሜሪካ ገበያ እንዲያስገቡ የሚፈቅደውን የ"አጎዋ" ስምምነት እስከ ታኅሣሥ 10 ቀን 2019...

የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች እና ሳዑዲ አረቢያ በአፍሪካ የንፁህ ኢነርጂ ዘርፍ ቀዳሚ ተዋናይ እየሆኑ ነው

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአሜሪካ፣ የእንግሊዝ እና የቻይና የልማት ፈንድ ድጋፎች እየቀነሱ በመምጣታቸው፣ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች እና ሳዑዲ አረቢያ በአፍሪካ የንፁህ ኢነርጂ ዘርፍ ዋነኛ የገንዘብ...

የእርዳታ በጀት ቅነሳው ከቀጠለ የ5.4 ሚሊዮን ሕፃናት ሕይወት ሊጠፋ ይችላል

በዓለም አቀፍ ደረጃ በጤናው ዘርፍ የተመዘገቡ ታሪካዊ ስኬቶች ከፍተኛ አደጋ ላይ መውደቃቸውን ዘ ላንሴት ግሎባል ኸልዝ የተባለው የሕክምና መጽሔት በቅርቡ ይፋ ያደረገው ጥናት ያመለክታል። እንደ...

የነዳጅ ጫኝ መርከቦች የኪራይ ዋጋ ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ በከፍተኛ መጠን ናረ

በመካከለኛው ምስራቅ በኢራን እና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ያለው ወታደራዊ ፍጥጫ በዓለም አቀፍ የነዳጅ ንግድ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ማሳረፉን ቀጥሏል። በተለይም በሆርሙዝ የባሕር ስርጥ አካባቢ የኢራን...

በ2026 የዓለም የኃይል ዘርፍ የታሪክ ለውጥ እንደሚገጥመው ተተነበየ

በ2026 የዓለም የኃይል ዘርፍ ከፍተኛ ለውጥ እንደሚያስተናግድና ለመጀመሪያ ጊዜ ታዳሽ የኃይል ምንጮች ከድንጋይ ከሰል ብልጫ በመውሰድ ዋነኛ የኃይል አቅራቢ እንደሚሆኑ የሪስታድ ኢነርጂ አዲስ ሪፖርት...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img