Homeዓለምዓቀፍ

ዓለምዓቀፍ

የዩሮ እና የዩዋን ተፅዕኖ ማደግ የዶላርን የገበያ ዋጋ እያዳከመው መሆኑ ተገለጸ

የአውሮፓ እና የቻይና መሪዎች የየራሳቸውን ገንዘቦች (ዩሮ እና ዩዋን) በዓለም አቀፍ የንግድና የፋይናንስ መድረክ ላይ ያላቸውን ሚና ለማሳደግ የሚያደርጉት ጥረት የዶላርን ዋጋ እያዳከመው መሆኑ...

የአሜሪካ ብሔራዊ ዕዳ በሚቀጥሉት አስር ዓመታት ውስጥ 64 ትሪሊዮን ዶላር እንደሚደርስ ተተነበየ

የአሜሪካ ኮንግረስ የበጀት ቢሮ ባወጣው ሪፖርቱ እንደገለጸው፣ የፌዴራል መንግሥቱ በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር እና በሪፐብሊካኖች ቁጥጥር ስር ባለው ኮንግረስ ስር የሚከተለው የበጀት ጉድለት እየጨመረ...

አሜሪካ ያለባትን የ4 ቢሊዮን ዶላር ዕዳ እንድትከፍል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በመጠባበቅ ላይ ነው

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተ.መ.ድ) የአሜሪካው የዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ካለበት ወደ 4 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ዕዳ ውስጥ ምን ያህሉን እና መቼ እንደሚከፍል በመጠባበቅ ላይ መሆኑን...

ግብፅ በአፍሪካ ሕብረት የሶማሊያ የሰላም አስከባሪ ተልዕኮ ላይ እንደምትሳተፍ አስታወቀች

የግብፅ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ አል-ሲሲ ሀገራቸው በአፍሪካ ሕብረት አዲሱ የሶማሊያ የድጋፍ እና የማረጋጋት ተልዕኮ ላይ እንደምትሳተፍ በይፋ ማረጋገጣቸውን ተከትሎ፣ በካይሮ እና በሞቃዲሾ መካከል ያለው...

ቻይና አሜሪካ ከዓለም ጤና ድርጅት መውጣቷን ተቸች፤ “የውስጥ ፖለቲካ ከአለም አቀፍ ህግ መቅደም የለበትም” ስትል አስጠነቀቀች

ቻይና አሜሪካ ከዓለም ጤና ድርጅት ለመውጣት የወሰደችውን እርምጃ በፅኑ በመተቸት፣ አገራት የውስጥ ፖለቲካቸውን ከአለም አቀፍ ህግጋት ማስቀደም የለባቸውም ስትል አስጠነቀቀች። በጄኔቫ በተካሄደ የዓለም ጤና ድርጅት...

የባህረ ሰላጤው አገራት እና ቱርክ በምስራቅ አፍሪካ ያላቸው ተጽዕኖ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው

የባህረ ሰላጤው አገራትና ቱርክ በምስራቅ አፍሪካ ያላቸውን የኢኮኖሚና የደህንነት ተጽዕኖ በከፍተኛ ሁኔታ እያሰፉ እንደሚገኙ ተገለፀ ። የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ ሳዑዲ አረቢያ፣ ቱርክ፣ ኳታር እና ኩዌት...

የሶማሊያው ፕሬዝዳንት እስራኤል በሶማሊላንድ ልትመሰርት ያሰበችውን ወታደራዊ ግልጋሎት በመቃወም አስጠነቀቁ

የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ እስራኤል ለሶማሊላንድ ነፃነት የሰጠችውን ዕውቅና በጽኑ በመቃወም፣ ግዛቱ ውስጥ ማንኛውም ዓይነት ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንዳይኖር ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል። ፕሬዝዳንቱ በዶሃ ከሚገኘው...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img