Homeዓለምዓቀፍ

ዓለምዓቀፍ

እ.ኤ.አ በ2030 ድህነትን ለማጥፋት የተቀመጠው ግብ ተግዳሮት እንደገጠመው ተገለጸ

ዓለም አቀፍ የድህነት መለኪያ መስፈርት መሻሻሉን ተከትሎ በከፋ ድህነት ውስጥ የሚገኘው የሰው ልጅ ቁጥር መጨመሩንና እ.ኤ.አ በ2030 ድህነትን ለማጥፋት የተቀመጠው ግብ ከጊዜ ወደ ጊዜ...

ደካማ የኢኮኖሚ ዕድገት መመዝገቡን ተከትሎ የጃፓን የን የምንዛሬ ዋጋ ዝቅ አለ

የጃፓን የኢኮኖሚ ዕድገት ከሚጠበቀው በታች መሆኑን የሚያሳዩ መረጃዎች ይፋ መደረጋቸውን ተከትሎ፣ የጃፓን የን የምንዛሬ ዋጋ ከአሜሪካ ዶላር አንጻር ቅናሽ አሳየ። ባለፈው ሳምንት ጠቅላይ ሚኒስትር ሳናኤ...

የአፍሪካ ልማት ባንክ 11 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ የገንዘብ ድጋፍ ማሰባሰቡን አስታወቀ

የአፍሪካ ልማት ባንክ  ፕሬዝዳንት ሲዲ ኦልድ ታህ እንደገለጹት ባንኩ አነስተኛ ገቢ ላላቸው የአፍሪካ አገራት ድጋፍ የሚውል 11 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ የገንዘብ ድጋፍ ማሰባሰቡን ይፋ...

የአሜሪካ ዶላር መጠናከር እና የገበያ መዘግየት በዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋ ላይ የ2 በመቶ ቅናሽ አስከተለ

በዓለም አቀፍ ገበያ የወርቅ ዋጋ ማክሰኞ ዕለት (የካቲት 10፤2018 ዓ.ም.) ከ2 በመቶ በላይ ቅናሽ ማሳየቱ ተገለጠ። ለዚህ የዋጋ መቀነስ ዋነኛው ምክንያት የአሜሪካ ዶላር መጠናከር...

የኡጋንዳ አየር መንገድን ለመታደግ አንጋፋው አቪዬተር አቶ ግርማ ዋቄ በጊዜያዊነት ተሾሙ

​የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ፣ በአገሪቱ ብሔራዊ አየር መንገድ ውስጥ የሚታዩ የአመራር እና የአሠራር ድክመቶችን ለመቅረፍ የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ግርማ...

የጣሊያኑ ኢኒ በኮትዲቩዋር የሦስት ትሪሊዮን ኩቢክ ጫማ የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ማግኘቱን አስታወቀ

የጣሊያኑ የኢነርጂ ግዙፍ ኩባንያ ኢኒ በኮትዲቩዋር የባህር ዳርቻ እጅግ ከፍተኛ መጠን ያለው የተፈጥሮ ጋዝ እና ኮንደንሴት  ማግኘቱን ይፋ አደረገ።  "ካላኦ ሳውዝ" የተሰኘውና በብሎክ CI-501 ውስጥ...

የማዳበሪያ መሸጫ ዋጋ አለመወሰን በበልግ እርሻ ላይ ስጋት ደቀነ

የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴው የማዳበሪያ መሸጫ ዋጋን ለመወሰን በመዘግየቱ ምክንያት፣ አርሶ አደሮች ምርታቸውን በወቅቱ ለመዝራት መቸገራቸውና ይህም በበልግ ወቅት በሚገኘው ምርት ላይ ከፍተኛ ቅናሽ ሊያስከትል...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img