Homeዓለምዓቀፍ

ዓለምዓቀፍ

የትራምፕ አዲስ የታሪፍ ዛቻ በዓለም አቀፍ የአክሲዮን ገበያ ላይ ከፍተኛ ድንጋጤ ፈጠረ

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ግሪንላንድን ለመግዛት የሚያደርጉትን ጥረት ተከትሎ በስምንት የአውሮፓ አገራት ላይ የጣሉት አዲስ የታሪፍ ማስፈራሪያ፣ የነገ ሰኞ የገበያ ውሎ ከመጀመሩ በፊት በዓለም አቀፍ...

የጀርመን አነስተኛ አርሶ አደሮች በገበያ ጫና ለኪሳራ እየተዳረጉ መሆኑ ተገለጸ

በበርሊን እየተካሄደ ያለውን 100ኛው ዓለም አቀፍ የ"አረንጓዴ ሳምንት" የግብርና ኤግዚቢሽን ተከትሎ በወጣ ጥናት፤ በጀርመን የሚገኙ አነስተኛ እና መካከለኛ አርሶ አደሮች ከሥራ ውጪ የመሆን አደጋ...

አውሮፓ በትራምፕ የንግድ ጦርነትና በግሪንላንድ ጉዳይ ላይ ‘ባዙካ’ የተሰኘውን የአጸፋ እርምጃ ለመጠቀም እያሰበች ነው

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ግሪንላንድን ለመግዛት ያቀረቡትን ጥያቄ ተከትሎ በአውሮፓ አገራት ላይ የጣሉት የታሪፍ ማስፈራሪያ፣ በአውሮፓና በአሜሪካ መካከል ለዘመናት የቆየውን ወዳጅነት ወደ ከፍተኛ ቀውስ...

ፕሬዝዳንት ትራምፕ ግሪንላንድን ለመግዛት በፈረንሳይ፣ በእንግሊዝ እና በዴንማርክ ላይ የንግድ ታሪፍ ጣሉ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ አሁን ላይ የዴንማርክ የራስ ገዝ ግዛት የሆነችውን ግሪንላንድን "ሙሉ በሙሉ ለመግዛት" ስምምነት ላይ እስክትደርስ ድረስ፣ በስምንት የአውሮፓ አገራት ላይ...

የሱዳን የእንስሳት ላኪዎችና የመርከብ ኩባንያዎች አዲስ የተጣለውን ታክስ በመቃወም ሥራ አቆሙ

የሱዳን የእንስሳት ላኪዎችና የጭነት መርከብ ኩባንያዎች በመንግሥት የተጣለባቸውን አዲስ ታክስ በመቃወም ወደ ውጭ አገር የሚደረጉ የእንስሳት የዉጪ ንግድ እንቅስቃሴዎችን ሙሉ በሙሉ ማቆማቸውን አስታወቁ። ላኪዎቹ ሥራ...

ፕሬዝዳንት ትራምፕ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ አዲስ የአሜሪካ ሽምግልና እንዲጀመር ጥሪ አቀረቡ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለግብጹ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ አል-ሲሲ በላኩት ደብዳቤ፤ በዓባይ ወንዝ እና በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን መካከል...

ጋና የውጭ ኩባንያዎችን የማዕድን ስምምነቶች በመሰረዝ የወርቅ ሮያሊቲ ክፍያን በእጥፍ አሳደገች

የአፍሪካ ቀዳሚ የወርቅ አምራች የሆነችው ጋና፣ በዓለም አቀፍ ገበያ የወርቅ ዋጋ ታሪካዊ የተባለውን የ4,590 ዶላር ደረጃ መድረሱን ተከትሎ፣ አገራዊ ጥቅሟን ለማስከበር የቆዩ የማዕድን ስምምነቶችን...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img