Homeዓለምዓቀፍ

ዓለምዓቀፍ

ቻይና የአገሯ ኩባንያዎች የአሜሪካና የእስራኤል የሳይበር ደኅንነት ሶፍትዌሮችን መጠቀም እንዲያቆሙ አዘዘች

የቻይና መንግሥት በአገር ውስጥ የሚገኙ ኩባንያዎች ከአሥር በላይ የሚሆኑ የአሜሪካና የእስራኤል ተቋማት ያመረቷቸውን የሳይበር ደኅንነት ሶፍትዌሮችን መጠቀም እንዲያቆሙ አስቸኳይ መመሪያ ማስተላለፉ ተገለጠ። ቤጂንግ ይህንን ውሳኔ...

የዓለም ኢኮኖሚ ለንግድ ጫናዎች የማይበገሩ መሆኑን አይ ኤም ኤፍ (IMF) አስታወቀ

የዓለም የገንዘብ ድርጅት (IMF) ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂቫ፣ የዓለም ኢኮኖሚ ለንግድ ጫናዎችና ለተለያዩ ቀውሶች አስገራሚ የመቋቋም አቅም እያሳየ መሆኑን ገለጹ።  ዳይሬክተሯ በዩክሬን ኪየቭ ሆነው ለሮይተርስ...

ምሥራቅ አፍሪካ በአውሮፓ የታገዱ አደገኛ ፀረ-ተባይ መድኃኒቶች መጣያ እየሆነች መሆኑ ተገለጸ

የምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና በበለጸጉት አገራት እንዳይሰሩ የታገዱና ለጤና እጅግ አደገኛ የሆኑ ፀረ-ተባይ መድኃኒቶች መጣያ እየሆነ መምጣቱን አንድ አዲስ የምርመራ ዘገባ አጋለጠ። በኬንያ፣ በኡጋንዳ እና በታንዛኒያ...

ካናዳ እና ቻይና የታሪፍ ቅነሳ ስምምነት ማድረጋቸው ተነገረ

​የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኒ በቤጂንግ ከፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ባደረጉት ከፍተኛ ውይይት፣ ሁለቱ አገራት ላለፉት ዓመታት በንግድ ላይ ጥላውት የነበረውን የታሪፍ ጫና ለመቀነስ...

አሜሪካ ከኢራን ጋር የንግድ ግንኙነት ባላቸው አገራት ላይ ታሪፍ እጥላለው ስትል አስጠነቀቀች

በኢራን የተነሳውን ህዝባዊ ተቃውሞ ተከትሎ የአገሪቱ መንግስት በተቃዋሚዎች ላይ እየወሰደ ያለውን እርምጃ እንዲያቆም የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራንን ሲያስጠነቅቁ ቆይተዋል፡፡ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ይህንን ተከትሎ ከኢራን...

አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለ75 አገራት ዜጎች የስደተኝነት ቪዛ ሂደት አገደች

አሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ ለ75 አገራት ዜጎች የስደተኝነት ቪዛ ሂደት አገደች የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ጨምሮ ከ75 አገራት ለሚመጡ ሰዎች የስደተኝነት ቪዛ...

የብር ዋጋው በከፍተኛ ሁኔታ ለምን አሻቀበ

በኢቢቪ ዘጋቢ የጥሬ ብር ዋጋ ባለፉት ሁለት ቀናት በተከታታይ ለፍተኛ የዋጋ ጭማሪ አሳይቷል። በዛሬው የአለም ገበያ አንድ ወቄት ብር 89 ዶላር በመሸጥ አዲስ ሪከርድ ነው ያስመዘገበው። ባለፉት...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img