Homeዓለምዓቀፍ

ዓለምዓቀፍ

ደቡብ አፍሪካ ስታርሊንክን በመከልከሏ ኤሎን መስክ ውሳኔው “ዘርን መሠረት ያደረገ ነው” ሲል ወቀሰ

የቢሊየነሩ ኤሎን መስክ የሳተላይት ኢንተርኔት ኩባንያ ስታርሊንክ (Starlink) በደቡብ አፍሪካ ውስጥ የኢንተርኔት አገልግሎት እንዳይሰጥ መከልከሉን ተከትሎ፣ ማስክ ውሳኔው የቆዳ ቀለምን መሠረት ያደረገ ነው ሲል...

የዶላር መጠባበቂያ ግልጋሎት በከፍተኛ መጠን እየወረደ ነው

በኢቢቪ ዘጋቢ በቅርቡ እየወጡ ያሉ መረጃዎች እንደሚያሳዩት የአገራት ዶላር በመጠባበቂ ገንዘብ የመያዝ ሁኔታ በ20 አመት ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ቅናሽ ታይቶበታል። እኤአ ከ1990ዎቹ አጋማሽ ወዲህ የዶላር የመጠባበቂያ...

በ2025 የአሜሪካ የተፈጥሮ ጋዝ ዋጋ ካለፈው ዓመት ዝቅተኛ ታሪክ በኋላ ጭማሪ አሳየ

በ2025 የፈረንጆቹ ዓመት በአሜሪካ የተፈጥሮ ጋዝ የገበያ ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን የኤል.ኤስ.ኢ.ጂ መረጃዎች አመልክተዋል። ይህ ጭማሪ የታየው እጅግ ዝቅተኛ የዋጋ መጠን ተመዝግቦበት ከነበረው የ2024...

የሕንድ ዝርያ ያላቸው አሜሪካውያን ዳኞች የትራምፕን የገንዘብ ዕገዳ በማቆማቸው ጥቃት እየሰነዘሩባቸው መሆኑ ተነገረ

በትራምፕ አስተዳደር ስር የሚገኘው የጤና እና የሰብዓዊ አገልግሎት መሥሪያ ቤት በቅርቡ አምስት በዴሞክራቶች የሚመሩ ግዛቶች የሚያገኙትን ወደ 10 ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ የፌዴራል የድጋፍ ገንዘብ...

የዓለም ኢኮኖሚ እድገት በ2026 ዝቅ ሊል እንደሚችል ተመድ አስጠነቀቀ

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ባወጣው የ2026 የዓለም ኢኮኖሚ ሁኔታ እና ትንበያ ሪፖርት፣ የዓለም ኢኮኖሚ እድገት በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት ወደ 2.7 በመቶ ዝቅ እንደሚል አስታውቋል። ይህ...

ኬንያ የአሜሪካ ኩባንያዎችን ከዝቅተኛው የድርጅት ግብር ነፃ አደረገች

የኬንያ መንግሥት በአገሪቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ግዙፍ የአሜሪካ ኩባንያዎችን "ከዝቅተኛ የድርጅት ግብር" ነፃ የሚያደርግ ስምምነት መፈረሙ ተገለጠ። ይህ ውሳኔ የኬንያ ገቢዎች ባለሥልጣን አንደ ጎግል፣ ሜታ፣ አማዞን...

ቬትናም ከሩሲያ ጋር የምታደርገውን የኒውክሌር ኃይል ድርድር ለማጠናቀቅ እየተጣደፈች ነው

የቬትናም ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሚን ቺን ከሩሲያ ጋር የሚካሄደው የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ድርድር እስከዚህኛው ጥር ወር መጨረሻ ድረስ እንዲጠናቀቅ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img