Homeዓለምዓቀፍ

ዓለምዓቀፍ

የአሜሪካ የታሪፍ ዛቻ የቻይናን የመዳብ ክምችት እያሟጠጠው ነው

የአሜሪካ መንግሥት በብረት ውጤቶች ላይ ሊጥል ያለው አዲስ የታሪፍ (ቀረጥ) ጫና፣ በዓለም አቀፍ የመዳብ ገበያ ላይ ከፍተኛ መዛባት እየፈጠረ ይገኛል። በተለይም በቻይና ወደቦች በሚገኙ...

ቻይና የቬንዙዌላን ዘይት በኢራን ምርት ልትተካ መሆኑ ተገለጸ

በቬንዙዌላ የተከሰተውን ድንገተኛ የፖለቲካ ለውጥ ተከትሎ፣ የቻይና የነዳጅ ማጣሪያ ተቋማት የዘይት ምንጫቸውን ወደ ኢራን እና ሩሲያ እያዞሩ መሆኑ ተሰምቷል። ዩናይትድ ስቴትስ ከአዲሱ የቬንዙዌላ አስተዳደር...

የየመኑ ተገንጣይ መሪ አይዳሩስ አልዙበይዲ በሶማሊላንድ በኩል ወደ ተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መኮብለላቸው ተገለጸ

በሳዑዲ አረቢያ የሚመራው የጥምረት ኃይል የየመኑ ደቡብ ሽግግር ምክር ቤት (STC) መሪ አይዳሩስ አልዙበይዲ በሪያድ ሊደረግ የነበረውን የሰላም ንግግር በማቋረጥ በሶማሊላንድ በኩል ወደ ተባበሩት...

በ5 ቢሊዮን ዶላር የተገነባው የምስራቅ አፍሪካ የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ በተያያዘው ዓመት ስራ ሊጀምር ነዉ ተባለ

ኡጋንዳ እና ታንዛኒያ በጋራ የሚገነቡትና 5 ቢሊዮን ዶላር የወጣበት የምስራቅ አፍሪካ የነዳጅ ማስተላለፊያ ቧንቧ በተያዘው በፈንጆቹ በጀት ዓመት የመጀመሪያውን ድፍድፍ ነዳጅ ለዓለም ገበያ ማቅረብ...

በዳንጎቴ ሪፋይነሪ እና በነዳጅ አከፋፋዮች መካከል የነበረው ግዙፍ የነዳጅ ግዢ ስምምነት ፈረሰ

በናይጄሪያው ቢሊየነር አሊኮ ዳንጎቴ ባለቤትነት በሚተዳደረው የነዳጅ ማጣሪያ ጣቢያ እና በ20 ዋና ዋና የነዳጅ አከፋፋዮች መካከል በየወሩ 600 ሚሊዮን ሊትር ነዳጅ ለመረከብ ተደርጎ የነበረው...

የቻይና፣ ሩሲያና ኢራን የጦር መርከቦች ለጋራ ወታደራዊ ልምምድ ደቡብ አፍሪካ ገቡ

የቻይና፣ የሩሲያ እና የኢራን የባሕር ኃይል የጦር መርከቦች "የሰላም ፈቃድ 2026" መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ልምምድ ላይ ለመሳተፍ ደቡብ አፍሪካ በሚገኘው ሲሞን ታውን የባሕር ኃይል...

ስድስት የአፍሪካ አገራት ዜጎች ለአሜሪካ ቪዛ ከ400 ዶላር በላይ እንዲከፍሉ ተወሰነ

ከስድስት የአፍሪካ አገራት ወደ አሜሪካ ለመጓዝ የቪዛ ማመልከቻ የሚያስገቡ መንገደኞች፣ አዲስ በተጣለው የ250 ዶላር "የቪዛ ታማኝነት ክፍያ" ምክንያት ከፍተኛ ወጪና ጥብቅ ፍተሻ እየተጋረጠባቸው መሆኑ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img