Homeዓለምዓቀፍ

ዓለምዓቀፍ

በአሜሪካ በ1.5 ትሪሊዮን ዶላር የሚገመት እጅግ ግዙፍ የሊቲየም ክምችት ተገኘ

በአሜሪካ ኦሪገን እና ኔቫዳ ግዛቶች ድንበር ላይ በሚገኝና ከ16 ሚሊዮን ዓመታት በፊት በፈነዳ "ሱፐርቮልካኖ" (Supervolcano) ስር፣ በዓለም ላይ በግዝፈቱ ቀዳሚ ሊሆን የሚችል የሊቲየም ማዕድን...

ሶማሊላንድ በቬንዙዌላው ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ በቁጥጥር ስር መዋል ላይ ያላትን ድጋፍ ገለፀች

ራስ ገዟ ሶማሊላንድ፤ የአሜሪካ ልዩ ኃይል በቬንዙዌላው ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮ ላይ የፈፀመውንና በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ያደረገውን ወታደራዊ ኦፕሬሽን እንደምትደግፍ አስታወቀች።  ፕሬዝዳንት ማዱሮ በቁጥጥር ስር የዋሉት...

ፍላተርዌቭ የናይጄሪያውን የፊንቴክ ስታርትአፕ ‘ሞኖ’ን በ40 ሚሊዮን ዶላር ጠቀለለ

የአፍሪካ የክፍያ ቴክኖሎጂ ግዙፍ የሆነው ፍላተርዌቭ (Flutterwave)፣ የናይጄሪያውን የፋይናንስ መሠረተ ልማት አቅራቢ "ሞኖ" (Mono) ከ25 እስከ 40 ሚሊዮን ዶላር በሚገመት ዋጋ መግዛቱን አስታወቀ። ይህ...

በደቡብ አፍሪካ የነዳጅ ዋጋ በ4 ዓመታት ውስጥ ዝቅተኛው ደረጃ ላይ መድረሱ ተሰማ

በደቡብ አፍሪካ የነዳጅ ዋጋ ባለፉት አራት ዓመታት ውስጥ ዝቅተኛው የተባለለትን ዋጋ ሊያስመዘግብ መሆኑ ተገለጸ። ለዚህ የዋጋ ቅናሽ ዋነኛ ምክንያቶቹ የዓለም አቀፍ የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ...

47.6 በመቶ ያህሉ የኢትዮጵያ ስደተኞች የመንግሥት ድጋፍ ተቀባይ ናቸው” – ፕሬዝዳንት ትራምፕ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ አሜሪካ ውስጥ የሚኖሩ 47.6 በመቶ ያህሉ የኢትዮጵያ ስደተኞችና ቤተሰቦቻቸው የአሜሪካ መንግሥት ድጋፍ (Welfare) ተቀባይ መሆናቸውን ገለጹ። ፕሬዝዳንቱ አክለውም 71.9 በመቶዎቹ ትውልደ...

ከ145 በላይ አገራት የአሜሪካ ግዙፍ ኩባንያዎችን ከዓለም አቀፍ የኮርፖሬት ግብር ነፃ ለማድረግ ተስማሙ

ከ145 በላይ አገራት የአሜሪካ ግዙፍ ኩባንያዎች በውጭ አገራት ተጨማሪ የኮርፖሬት ግብር እንዳይከፍሉ በሚያስችል የጥቅም ማረጋገጫ (Exemption) ላይ መስማማታቸው ተገለጸ። ይህ ስምምነት እ.ኤ.አ. በ2021 ተደርሶ...

የጀርመኑ ሲ.ኤስ.ዩ የአውሮፓ የጋራ የአክሲዮን ገበያ እንዲመሰረት የቀረበውን እቅድ እንደሚደግፍ አስታወቀ

የጀርመን ወግ አጥባቂው የክርስቲያን ሶሻል ዩኒየን (CSU) ፓርቲ፣ የአውሮፓን ኢኮኖሚያዊ እድገት ለማሳለጥና የአውሮፓ ኩባንያዎችን ዝርዝር ለማበረታታት ታስቦ የቀረበውን የአውሮፓ የጋራ የአክሲዮን ገበያ የመመስረት ጥሪ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img