Homeዓለምዓቀፍ

ዓለምዓቀፍ

በቻይና በዓይነቱ ግዙፍ የሆነው የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ የመጀመሪያ ምዕራፍ ተጠናቀቀ

በቻይና ፉጂያን ግዛት የሚገኘው የዣንግዡ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ፣ በዓለም ትልቁ የሆነውን የ"ኋሎንግ ዋን" ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ማጠናቀቁን ይፋ አደረገ። የጣቢያው ሁለተኛው ክፍል ለ168...

የዛምቢያ ማዕከላዊ ባንክ የማዕድን ኩባንያዎች ግብርን በቻይና ዩዋን እንዲከፍሉ መፍቀዱ ተገለጠ

የዛምቢያ ማዕከላዊ ባንክ ከአውሮፓውያኑ ጥቅምት ወር ጀምሮ የማዕድን ኩባንያዎች የግብር ክፍያቸውን በቻይና የገንዘብ አይነት ‘ሬንሚንቢ’ (ዩዋን) መፈጸም መጀመራቸውን አረጋገጠ። በአፍሪካ ሁለተኛዋ ግዙፍ የመዳብ አምራች የሆነችው...

ቻይና የወሊድ መጠንን ለመጨመር የእርግዝና መከላከያዎችን ታክስ ጣለች

የዓለም ሁለተኛው ግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤት የሆነችው ቻይና፣ የቀነሰውን የወሊድ መጠን ለማነቃቃት በሚል ካለፈው ጥር 1 ጀምሮ በእርግዝና መከላከያ መሣሪያዎች እና መድኃኒቶች ላይ የ13 በመቶ...

የሶማሊያ ፕሬዝደንት አይ ኤስ አይ ኤል እና አልሸባብን ሀገርን በማፍረስ ተጠያቂ አደረጉ

የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ለአልጀዚራ በሰጡት ልዩ ቃለ ምልልስ አሸባሪ ቡድኖች ISIL እና አልሸባብ የሶማሊያን ህዝብ ኑሮ እና ደህንነትን በማውደም ተጠያቂ መሆናቸውን ገልፀው...

በኑሮ ውድነት ምክንያት በተነሳ ተቃውሞ ኢራን በተቃውሞ እየተናጠች ነው

በኑሮ ውድነት ምክንያት በተነሳ ተቃውሞ ኢራን በተቃውሞ እየተናጠች ነው በተካሄዱ ሰልፎች የሰው ህይወት መጥፋቱም ተዘግቧል፡፡ በመላው ኢራን የኑሮ ውድነትን በመቃወም ቢያንስ 6 ተቃዋሚዎች እና የጸጥታ ሃይሎች...

በቻርጀር ተማረዋል?

መፍትሄው ወደርሶ እየቀረበ ነው በቤቶ ወይም በቢሮዎ የኤሌትሪክ ማከፋፈያ ላይ የተሰካውን የቻርጀር ብዛት በአይነ ህሊናዎ ይሳሉ። ትልቅ መፍትሄ አሁን ወደ እርሶ እየቀረበ ነው የአውሮፓ ኮሚሽን የተንቀሳቃሽ ኤሌክትሮኒክ...

ህንድ ጃፓንን ገለበጠች

ህንድ ጃፓንን ገለበጠች በከፍተኛ ፍጥት አዳጊ ከሚባሉ ኢኮኖሚዎች አንደኛው የህንድ ኢኮኖሚ በተጠናቀቀው 2025 በአለም ደረጃ 4ኛ ቦታ ላይ መቀመጡን ህንድ አስታወቀች። በኢኮኖሚ ደረጃ ጃፓንን ገልብጠናል ያለችው።...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img