Homeዓለምዓቀፍ

ዓለምዓቀፍ

በአዲሱ የአውሮፖውያን አመት ቡልጋሪያ ዩሮ መገበያያ ገንዘቧ እንደምታደርግ ታውቋል

ቡልጋሪያ ዩሮን የተቀበለች 21ኛዋ ሀገር ትሆናለች በ2026 ቡልጋሪያ ሌቭ( መገበያያ ገንዘቧ) ምንዛሬዋን ትሰናብታ ዩሮን የተቀበለች 21ኛው የአውሮፓ ሀገር ትሆናለች። 6.7 ሚሊዮን ህዝብ ያላት ቡልጋሪያ ከጥር 1፣...

የእስራኤሉ ሚኒስትር ቃጣር የቤተሰብ ቢዝነስ እንጂ አገር አይደለችም ሲሉ አጣጥለዋል።

እስራኤል በቃጣር ላይ ከንፈር መንከሷ ይነገራል። በተለይ ሚጢጢዬዋ የባህረሰላጤ አገር አሸባሪ ታስጠልላለች እና ትረዳለች የሚል ክስ ከእስራኤል በኩል ይቀርብባታል። በቀጠናው የአሜሪካ አጋር የምትደረገው ቃጣር በርግጥም እስራኤል...

ጨዋታው እየተቀየረ ነው

ፊተኞች ኋለኞች ወይስ ቀጣዩ የአለም ሁኔታ? እያስባለ ነው። ቻይና የኦቶሞቲቭ እንደስትሪውን እንደ መርከብ ሁሉ በመሪነት ትረከብ ይሆን? ቀጣዩ ጨዋታ ምን ሊሆን ይችላል። በቅርቡ እንደተሰማው እና ዜናውን...

እስራኤል ለሶማሌላንድ እውቅና ሰጠች

እስራኤል ለሶማሌላንድ በይፋ እውቅና የሰጠች የመጀመሪያዋ አገር ሆነች። የሁለቱ አገራት መሪዎች በማህበራዎ ሚዲያ ገፃቸው ለሶማሌላንድ እውቅና መሰጠቱን አብስረዋል። በዚህም መሰረት ሶማሌላንድ በአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምት በቀደመ...

ቻይና አሜሪካ በድሮን ኩባንያዎቿ ላይ የጣለችውን እገዳ አጥብቃ ተቃወመች

የአሜሪካ መንግሥት የቻይና ድሮን አምራቾችን በሀገሪቱ የደህንነት ስጋት ዝርዝር ውስጥ ማካተቱን ተከትሎ፣ የቻይና ንግድ ሚኒስቴር ድርጊቱ "የተሳሳተ አሰራር" ነው ሲል ወቅሷል። ቤጂንግ የኩባንያዎቿን መብት ለማስጠበቅ...

ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የኮባልት ኤክስፖርትን ዳግም ጀመረች

የዓለማችን ቀዳሚ የኮባልት አምራች የሆነችው ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ የማዕድኑ አቅርቦት በመጨመሩና ዋጋው በመቀነሱ ምክንያት ላለፉት አሥር ወራት አቋርጣው የነበረውን የኮባልት...

የአውሮፓ ሕብረት የውጭ ድጋፍ ፖሊሲ ከሰብአዊ እርዳታ ወደ ንግድና ስልታዊ ጥቅም እያዘነበለ መሆኑ ተገለጸ

የአውሮፓ ሕብረት ለታዳጊ አገራት የሚሰጠውን የውጭ እርዳታና ድጋፍ ከመደበኛው ሰብአዊ ድጋፍ ይልቅ ለሕብረቱ ስልታዊ ጥቅምና ለቀጥታ ኢንቨስትመንት በሚውሉ ዘርፎች ላይ ለማተኮር አቅጣጫ መቀየሩ ተነገረ። ሕብረቱ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img