Homeዓለምዓቀፍ

ዓለምዓቀፍ

ደቡብ አፍሪካ የአፍሪካ ቁንጮ ባለጸጋ ሀገርነቷን አስጠብቃ ቀጥላለች

ደቡብ አፍሪካ በጠቅላላ የሀብት መጠኗ አሁንም የአፍሪካ ቀዳሚዋ ባለጸጋ ሀገር ሆና መቀጠሏ ተገለጸ። ሄንሊ ኤንድ ፓርትነርስ ያወጣውን መረጃ ዋቢ በማድረግ የወጡ ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት፣ ሀገሪቱ በጠቅላላው...

በጅቡቲ እየጣለ ያለው ከፍተኛ ዝናብ በኢትዮጵያ ንግድ ላይ ጫና እንዳሳያድር ተፈርቷል

በጅቡቲ እየጣለ ባለው ዝናብ ምክንያት ትምህርት ቤች ሊዘጉ ችለዋል፡፡ በጣለው ዝናብ የተሸከርካሪ መንገዶችን በጎርፍ በመዘጋታቸው ተሸከርካሪዎች መንቀሳቀስ እንዳልቻሉ የተጠቆመ ሲሆን አገልግሎት መስጫ ስፍራዎችም ሊዘጉ...

የዓለም የወርቅ ዋጋ ለመጀመሪያ ጊዜ 4,400 ዶላርን በመሻገር አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበ

የዓለም የወርቅ ገበያ ከዚህ ቀደም ታይቶ የማይታወቅ የዋጋ ጭማሪ በማሳየት፣ አንድ ወርቅ ለመጀመሪያ ጊዜ በ4,400 ዶላር (3,275 የእንግሊዝ ፓውንድ) በላይ መሸጥ ጀምሯል። የከበሩ ማዕድናት ዋጋ...

የናይጄሪያ ናይራ ከፍተኛ የዋጋ ቅናሽ አሳየ

የሀገሪቱ የውጭ ምንዛሬ ክምችትም እያሽቆለቆለ መሆኑ ተገለጸ የናይጄሪያ የገንዘብ ምንዛሬ ናይራ (Naira) በዚህ ሳምንት በአሜሪካ ዶላር ላይ ከፍተኛውን የዋጋ መውረድ ማስመዝገቡ ተገልጿል።  የናይጄሪያ ማዕከላዊ ባንክ መረጃ...

ደቡብ ሱዳንና ሶሪያን ጨምሮ 20 አዳዲስ አገራት በአሜሪካ የጉዞ እገዳ ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካን ብሔራዊ ደህንነት ለማስጠበቅ በሚል የጉዞ እገዳ የተጣለባቸውን አገራት ቁጥር ወደ 39 የሚያሳድግ አዲስ አዋጅ ፈርመዋል። ይህ ውሳኔ ቀደም ሲል በዝርዝሩ ውስጥ...

ሶማሌላንድ በቀጣይ ሁለት አመት የነዳጅ ቁፋሮ እንደምትጀምር አስታወቀች

የሶማሌላንድ ፕሬዝደንት አብዱራሂም ኢሮ ሰኞ ዕለት በሃርጌሳ በተከፈተው የማእድን አውደ ርዕይ ላይ በተገኙበት ወቅት እንደተናገሩት አገሪቱ ቢበዛ እኤአ በ2027 የነዳጅ ማውጣት ቁፋሮ ትጀምራለች፡፡ መሰረቱን ለንደን...

የፓንዳ ዲፕሎማሲ

በፓንዳ ዲፕሎማሲ የምትታወቀው ቻይና ለጃፓን ያዋሰቻትን ፓንዳዎች ተመልሳ ልትቀበል ነው፡፡ ሁለቱ አገራት እኤአ በ1972 የዲፕሎማሲ ግንኙነታቸውን ካሻሻሉ ወዲህ ቻይና ፓንዳዎችን በውሰት ለጃፓን እንስሳት ማቆያ/ዙ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img