Homeፋይናንስ

ፋይናንስ

በአለም የገንዘብ ተቋም ወገን የኢኮኖሚ ማሻሻያውን የሚመሩት ሰው ከሀላፊነት ሊነሱ ነው

በአለምሰገድ እስጢፋኖስየኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያን በአለምአቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) ወገን እየተከታተሉ የሚገኙት አልቫሮ ፒሪስ በቅርቡ ወደ አለም የብድር ስርአት ወደ መጣችው እና የአለም ባንክ እና...

የገዥው ቦታ አዲስ ሰው ተሾመበት

እዮብ ተካልኝ (ፒኤችዲ) ወደ ብሄራዊ ባንክ ገዥነት መስከረም ላይ ከሄዱ በኋላ ወሳኝ የሚባለው የገንዘብ ሚኒስቴር የፊሲካል ፖሊሲ እና ፐብሊክ ፋይናንስ አስተዳደር ሚኒስትር ደኤታ መደብ...

የአውሮፓ እግር ኳስ ማኅበር (UEFA) የ2025/26 የገቢ ክፍፍል

ሻምፒዮኑ ፓሪስ ሴንት ዠርሜ €25 ሚሊዮን አግኝቷል፡፡ በዘንድሮው የአውሮፓ እግር ኳስ ማኅበር በቡዳፔስት የዋንጫ ጨዋታቸውን ያደረጉት አርሰናልና ፓሪስ ሴንት ዠርሜ ከፍተኛ ገቢ አግኝተዋል። አሸናፊው ክለብ ደግሞ...

ለኢትዮጵያ ያበደሩ የግል አበዳሪዎች የጀመሩትን የክስ ሂደት እንደሚቀጥሉ አስታወቁ

በቅርቡ ሲደረግ የነበረው የእዳ ሽግሽግ ድርድር ያለ ውጤት መቋጨቱን ተከትሎ በዩሮ ቦንድ አንድ ቢሊየን ዶላር ለኢትዮጵያ ያበደሩ የግል አበዳሪዎች የጀመሩትን የክስ ሂደት እንደሚቀጥሉ አስታወቁ።ኢትዮጵያ...

ከሁለት ወር በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በተደረገው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ የባንኮች ፍላጎት በእጥፍ ጨመረ

በኢቢቪ ዘጋቢ የባህረ ሰላጤው ጦርነት  ከተጀመረ በኋላ ብሔራዊ ባንክ  ባካሄደው  ልዮ ጨረታ 30 ባንኮች ሲሳተፉ 14 ባንኮች ጨረታውን ማሸነፍ ችለዋል፡፡ ዛሬ በተካሄደው ልዩ የውጭ ምንዛሬ ጨረታ...

ኬንያ የክሪፕቶ ምንዛሬ ተጠቃሚዎችን ማንነት ይፋ የሚያደርግ አዲስ ሕግ አረቀቀች

የኬንያ መንግሥት በ2026 የፋይናንስ ረቂቅ አዋጅ አማካኝነት የክሪፕቶ ምንዛሬ ልውውጥ የሚያደርጉ ተቋማት የደንበኞቻቸውን ማንነትና የግብይት መዝገቦችን ለታክስ ባለሥልጣናት ይፋ እንዲያደርጉ የሚያስገድድ አዲስ ሕግ አቀረበ። ይህ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተቀማጭ ገንዘብ 2 ነጥብ 1 ትሪሊዮን ብር መድረሱን ባንኩ አስታወቀ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ2025/26 በጀት ዓመት 3ኛ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ግምገማ ላይ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ እንዳሉት ባንኩ በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ዘጠኝ ወራት...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img