Homeፋይናንስ

ፋይናንስ

የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ የኢንቨስትመንት መጠን በ90 በመቶ ጭማሪ አሳየ

የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዘጠኝ ወራት ውስጥ በአጠቃላይ የኢንቨስትመንት መጠኑ ላይ የ90 በመቶ ከፍተኛ ጭማሪ ማሳየቱን አስታውቋል። ተቋሙ ባወጣው መግለጫ...

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት የአበዳሪዎች ኢንሹራንስ አማካሪ እየፈለገ ነው

የአፍሪካ ልማት ባንክ (AfDB) በኢትዮጵያ ለሚገነባው የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ገለልተኛ የአበዳሪዎች ኢንሹራንስ አማካሪ ለመቅጠር የፍላጎት መግለጫ ጥሪ አቅርቧል። በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ...

የዳሸን ባንክ 30 ዓመታትን ጉዞ የሚዘክር ዳሸን ኤክስፖ ተከፈተ

በአለምሰገድ እስጢፋኖስ ኤክስፖው ለዘጠኝ ቀናት በዋናው መሥሪያ ቤት እንደሚቆይ ተጠቁሟል። በዳሸን ኤክስፖ ባንኩ ከደንበኞች የአገልግሎት ተሞክሮና ባህል ጋር በማዛመድ የተገበራቸውን አሰራሮች፣ ከቁልፍ አጋር ተቋማት ጋር ያለውን...

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለ ፕራይም ካፒታል አ.ማ. ፈቃድ ሰጠ

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለ ፕራይም ካፒታል አ.ማ. የካፒታል ገበያ አገልግሎት ሰጪነት ፈቃድ ሰጥቷል። በዚህም ድርጅቱ ከባንክ ቡድን ውጭ በሆነ የኢንቨስትመንት ባንክ ዘርፍ እንዲሠራ ፈቃድ...

በኢትዮጵያ የግብርና ምርቶችን ወደ ውጭ ለሚልኩ ጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት የ40 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ተመደበ

በኢቢቪ ዘጋቢ የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ (EIB) የልማት ክንፍ የሆነው ኢአይቢ ግሎባል (EIB Global) በኢትዮጵያ ውስጥ በግብርናው ዘርፍ ለተሰማሩና ምርቶቻቸውን ወደ ውጭ ለሚልኩ ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች...

በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት ሳቢያ ከ12 በላይ አገራት የብድር ጥያቄ ማቅረባቸው ተገለጸ

በመካከለኛው ምስራቅ እየተካሄደ ያለው ጦርነት በዓለም አቀፍ የነዳጅ ዋጋና በአቅርቦት ሰንሰለት ላይ በፈጠረው ከፍተኛ ጫና ምክንያት፣ ከ12 በላይ የሚሆኑ አገራት አዲስ የብድር ድጋፍ ለመጠየቅ...

ወጋገን ባንክ እና አይ ኤፍ ሲ የ10 ሚሊዮን ዶላር የንግድ ፋይናንስ ስምምነት ተፈራረሙ

ወጋገን ባንክ ከዓለም ባንክ አባል ከሆነው ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) ጋር የ10 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የንግድ ፋይናንስ ዋስትና ስምምነት ተፈራርሟል። ይህ ስልታዊ አጋርነት ባንኩ...

Subscribe

- Never miss a story with notifications

- Gain full access to our premium content

- Browse free from up to 5 devices at once

Must read

spot_img